ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ኢሕአፓንና መኢአድን ጨምሮ ስምንት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከእጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ያቀረቡትን ቅሬታ “አግባብነት ...
በአማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ 01ቀበሌ የአስት ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን እና የፋሬታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ...
ብልፅግና አየር ሃይሉን ከተቆጣጠረ ጀምሮ ከሞተበት አስነሳሁት እንደሚለው ሳይሆን እነ ብርሃኑ ጁላና ...
ጥር 09 ቀን 2018 ዓ. ም በይፋ መመስረቱ የተገለፀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ...
የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ ዞን አስተዳደር፣ በወልቃይት፣ ጠገዴ እና ሁመራ አስተዳደራዊ አከላለል ጉዳይ ከፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት “ወሰን” እና ...
ሕወሃት፣ የትግራይን ሕዝብ ከወልቃይት እና ሁመራ አካባቢ ያፈናቀሉ ኃይሎች በሥልጣን ላይ እያሉ ተፈናቃዮች “ደኅንነታቸው ተጠብቆ” ሊመለሱ እና “እርቅ” እና ...
” የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ አለሙ ጨእቾ ናቸው፣ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር ባለቤታቸው ናቸው። እኔ ፀሐፊ ነበርኩ ሊቀመንበሩ የአጎቱን ልጅ በኔ ቦታ መርጦታል ...
ኢሰመኮ፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል አለ። ኢሰመኮ፣ ማረሚያ ቤቱ ለአካለ መጠን ...
ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በደምበጫና በአከባቢው፣ በማቻከል፣ በደብረ ኤልያስና በአከባቢው እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ዐምሓራ ቀጠናዎች ተከታታይ ...
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ፣ አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ በቀጠናው ውስጥ መንግሥታዊ ...
– “ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም። በአካባቢው አጠራር ቀይ ሰው፣ ደገኛ ወይም ሐበሻ በሚባሉ ዜጎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ቆይቷል፣ አሁንም እየደረሰ ነው ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በዛሬው ዕለት የዘንድሮውን የፓርላማ መክፈቻ ፕሮግራም ታድመዋል። ከእነዚህ የህዝብ ...