2:43:38
🚩 ትናንት ምሽት በተካሄደው 3ኛው ልዩ የአንድ ለአንድ ውይይት ሸኽ ፈኽሩዲን ሙሐመድ እና ሸኽ አቡበክር ሙሐመድ "ነቢዩ (ሰዐወ) ያልሠሩት ተግባር (ተርክ) ሑክሙ ምንድነው?" በሚል ከቢድዓ ጋር በተገናኘ ርዕስ ሞቅ ያለ ውይይት አካሂደዋል። ብዙ ትምህርት የተገኘበትን የሐሳብ ልውውጥ እንደተለመደው ሁሉ ሙሉውን አፕሎድ አድርገነዋል። አይታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ፣ ሼር፣ ኮሜንት ማድረግ አትርሱ! #ኺላፍ #የመዝሃብአምባገነንነት #የፈትዋአምባገነንነት #EthioMuslim | Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
6.8K views6 months ago
FacebookTekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
See more