2:46
ልዩ ፍርፍር 👉 @Melegna መለኛ ዝልዝል ጥብስ @Melegna መለኛ ዶሮ ወጥ @Mekelesha ዶሮ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን ይህ ከስር የተዘረዘረው የግብዓት መጠን ለ2 ዶሮ የሚሆን ነው - 4ኪሎ ቀይ ሽንኩርት ሽንኩርቱ ቶሎ እንዲበስል እንዲሁም ፈጦ እንዳይታይ በከፊል ላም አድርጋችሁ መፍጨት ይኖርባቹሃል - 1 የሾርባ ማንኪያ የማይ ክሽንን የመከለሻ ቅመም - ግማሽ ኩባያ የምግብ ዘይት ዘይት ያሳነስንበት ምክንያት ሽንኩርቱን በደንብ በብስል ቂቤ ስለምናቁላላው ነው ፡፡ ብስል ቂቤ ከሌላችሁ የዘይቱን መጠን ከፍ አድርጋችሁት በዘይት ብቻ ማብሰል ይቻላል ፡፡ - 3 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ - 3 ከግማሽ ከኩባያ በርበሬ የምትጨምሩት የበርበሬ መጠን እንደ በርበሬያችሁ አይነት ይወሰናል ፡፡ ሁላችን ቤት የሚገኘው የበርበሬ አይነት
858.4K viewsJan 6, 2025
TikTokmelegnaa
See more