All
Search
Images
Videos
Shorts
Maps
News
More
Shopping
Flights
Travel
Notebook
Report an inappropriate content
Please select one of the options below.
Not Relevant
Offensive
Adult
Child Sexual Abuse
VOA Radio
Amharic News Today
Amharic VOA News
Amhara Region
Today
BBC News
Africa Today Ethiopia
VOA Amharic News
Nov-30 2024
BBC Pompeii Drama Doc
VOA Amharic Today
29 3 2017 Abo Shene
Jan-12 20225
Amharic News
Fano Entertent
Fano September 19 Zena
VOV
Amharic
Female Reporter in African Tribe
Voaiaj
VOA
Ethiopian Journalists Dead in America
Ethiopian Oromo People
YouTube Mereja Ethiopian Today 2018
Andamhara
Length
All
Short (less than 5 minutes)
Medium (5-20 minutes)
Long (more than 20 minutes)
Date
All
Past 24 hours
Past week
Past month
Past year
Resolution
All
Lower than 360p
360p or higher
480p or higher
720p or higher
1080p or higher
Source
All
Dailymotion
Vimeo
Metacafe
Hulu
VEVO
Myspace
MTV
CBS
Fox
CNN
MSN
Price
All
Free
Paid
Clear filters
SafeSearch:
Moderate
Strict
Moderate (default)
Off
Filter
VOA Radio
Amharic News Today
Amharic VOA News
Amhara Region
Today
BBC News
Africa Today Ethiopia
VOA Amharic News
Nov-30 2024
BBC Pompeii Drama Doc
VOA Amharic Today
29 3 2017 Abo Shene
Jan-12 20225
Amharic News
Fano Entertent
Fano September 19 Zena
VOV
Amharic
Female Reporter in African Tribe
Voaiaj
VOA
Ethiopian Journalists Dead in America
Ethiopian Oromo People
YouTube Mereja Ethiopian Today 2018
Andamhara
6:09
Facebook
VOA Amharic
▶️፡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ሹመት ፀደቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊና ምክትላቸው ሰሎሞን አረዳ በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተነግሯል።
VOA Amharic. . ️፡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ሹመት ፀደቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊና ምክትላቸው ሰሎሞን አረዳ በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተነግሯል ...
60.5K views
Jan 17, 2023
VOA Amharic Live
Listen Live - VOA Amharic Audio Tube - የአሜሪካ ድምፅ
voanews.com
Dec 19, 2018
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና | VOA Amharic
voanews.com
Dec 12, 2024
1:21
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
Facebook
VOA Amharic
2.2K views
Sep 25, 2024
Top videos
4:31
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለሥራ አጥ ቁጥር መጨመር አባባሽ ምክኒያት መሆኑ ተነገረ 👉ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ። | VOA Amharic
Facebook
VOA Amharic
8.3K views
May 6, 2022
2:48
በመቐለ በመዝናኛ ስፍራ ላይ የተወረወረ ቦምብ የሕይወት እና የአካል ጉዳት አደረሰ ▶️በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ፣ ቐዳማይ ወያነ ክፍለ ከተማ፣ “ዳዕሮ” በተባለ የምሽት መዝናኛ ቦታ፣ ትላንት በተወረወረ የእጅ ቦምብ፣ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጣላትን ፍቅረኛውን በምሽት መዝናኛው ከሌላ ሰው ጋራ ኾና የተመለከተው የተሰናበተ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊ ተጠርጣሪ በቅናት ተነሣስቶ ድርጊቱን መፈፀሙን ፖሊስ አስረድቷል። የአሸንዳ በዓል የመጨረሻው ቀን በሚከበረበት፣ ትላንት፣ ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ሌሊት 8 ሰዓት ገደማ፣ የተወረወረው የእጅ ቦምብ በ20 ሰዎችም ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱን የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ወልዳይ ማውጫ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። የጥቃት አድራሹ ተጠርጣሪ ማንነት እንደታወቀ የፖሊስ አዛዡ ቢያስታውቁም፣ ገና በቁጥጥር ሥር እንዳልዋለ ገልጸዋል። ዝርዝ
Facebook
VOA Amharic
47.3K views
Aug 25, 2023
5:15
▶በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ግቢዎች ላይ፣ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት፣ አንድ ፈታኝ መምህር እና ሁለት ፖሊሶች እንደተገደሉ፣ እንዲሁም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሁለት ተማሪዎች በጤና እክል ምክንያት እንደሞቱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ፣ 16 ሺሕ ተማሪዎች የተወሰኑ ፈተናዎችን እንዳልወሰዱ፣ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ፣ የምግብ ብክለት እንዳጋጠመና ተማሪዎች ወደ ሕክምና ገብተው እንደነበር የገለጹት ሚኒስትሩ፣ 38 ተማሪዎች ፈተና መውሰድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 👇 | VOA Amharic
Facebook
VOA Amharic
94.6K views
Aug 4, 2023
VOA Amharic Interviews
5:39
▶️፡ የሰሜን ጦርነት ጉዳይ የዛሬ (ማክሰኞ) መረጃ የመከላከያ ኃይሎቹ ሽረን፣ አላማጣንና ኮረምን የያዙት “በከተሞች ውስጥ ጦርነት ሳያካሂዱ” ነው ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ዛሬ አስታውቋል። የፌዴራል መንግሥቱ ኃይሎች ሽረን ትናንት መቆጣጠራቸውን ያረጋገጠውና በበኩሉ የክተት ጥሪ ያወጣው ህወሓት የተኩስ አቁም ሥምምነት በአስቸኳይ እንዲደረግና ወደ ክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ያለምንም ገደብ እንዲቀርብም ጠይቋል። ግጭቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እየቀረቡ ላሉ ጥሪዎችን በግልፅ ምላሽ ያልሰጠው ፌዴራሉ መንግሥት “ሠራዊቱ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች እርዳታ በተሣለጠ ሁኔታ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ” ብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጦርነቱ እንዲቆምና የሰላም ንግግር እንዲጀመር ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የሚሰሙት ግፊቶች እንደቀጠሉ ነው። [ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘ
Facebook
VOA Amharic
213.1K views
Oct 18, 2022
1:56
▶️ፑቲንና ዐቢይ ሴ’ንት ፒተርስበርግ ላይ ተገናኝተው ተወያዩ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በሴንት ፒተርስበርግ ላይ ተገናኝተው ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ በነገው ዕለት በሚጀመረው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ፣ በዛሬው ዕለት ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ እንደገቡ ሲታወቅ፣ በከተማዋ፣ ከፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ተገናኝተው እንደተወያዩ፣ የአሶሺዬትድ ፕሬስ ዘገባ አመልክቷል። “ጉባኤው፣ 1ነጥብ3 ቢሊዮን ሕዝብ ለሚኖርባትና በዓለም መድረክ ላይ አቋሟን ይበልጥ በማንጸባረቅ ላይ ከምትገኘው የአፍሪካ አህጉር ጋራ ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የሚረዳ ከፍተኛ ኹነት ነው፤” ሲሉ፣ ቭላድሚር ፑቲን እንደተናገሩ ዘገባው አመልክቷል። “ሩሲያ እና ኢትዮጵያ፣ በወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ አቋም ይጋራሉ፤” ሲሉ፣
Facebook
VOA Amharic
160.6K views
Jul 26, 2023
4:56
US VISA Interview Process
YouTube
KIEC
4.8M views
Oct 20, 2016
4:31
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለሥራ አጥ ቁጥር መጨመር አባባሽ ምክኒያት መሆኑ ተነገረ 👉ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ። | VOA Amharic
8.3K views
May 6, 2022
Facebook
VOA Amharic
2:48
በመቐለ በመዝናኛ ስፍራ ላይ የተወረወረ ቦምብ የሕይወት እና የአካል ጉዳት አደረሰ ▶️በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ፣ ቐዳማይ ወያነ ክፍለ ከተማ፣ “ዳዕሮ” በተባለ የምሽት መዝናኛ ቦታ፣ ትላንት በተወረወረ የእጅ ቦምብ፣ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጣላትን ፍቅረኛውን በምሽት መዝናኛው ከሌላ ሰው ጋራ ኾና የተመለከተው የተሰናበተ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊ ተጠርጣሪ በቅናት ተነሣስቶ ድርጊቱን መፈፀሙን ፖሊስ አስረድቷል። የአሸንዳ በዓል የመጨረሻው ቀን በሚከበረበት፣ ትላንት፣ ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ሌሊት 8 ሰዓት ገደማ፣ የተወረወረው የእጅ ቦምብ በ20 ሰዎችም ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱን የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ወልዳይ ማውጫ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። የጥቃት አድራሹ ተጠርጣሪ ማንነት እንደታወቀ የፖሊስ አዛዡ ቢያስታውቁም፣ ገና በቁጥጥር ሥር እንዳልዋለ ገልጸዋል። ዝርዝ
47.3K views
Aug 25, 2023
Facebook
VOA Amharic
5:15
▶በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ግቢዎች ላይ፣ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት፣ አንድ ፈታኝ መምህር እና ሁለት ፖሊሶች እንደተገደሉ፣ እንዲሁም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሁለት ተማሪዎች በጤና እክል ምክንያት እንደሞቱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ፣ 16 ሺሕ ተማሪዎች የተወሰኑ ፈተናዎችን እንዳልወሰዱ፣ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ፣ የምግብ ብክለት እንዳጋጠመና ተማሪዎች ወደ ሕክምና ገብተው እንደነበር የገለጹት ሚኒስትሩ፣ 38 ተማሪዎች ፈተና መውሰድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 👇 | VOA Amharic
94.6K views
Aug 4, 2023
Facebook
VOA Amharic
3:57
▶ በኦሮሚያ ክልል እንደተባባሰ በገለጹት ግጭት ሰብል ለመሰብሰብ የተቸገሩ አርሶ አደሮች ተፋላሚዎቹን አማረሩ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ይንቀሳቀሱባቸዋል በተባሉት፣ የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ያያ ጉሌሌ ከተማ፣ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ጋራ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ መሀል፣ ሦስት ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ኅዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተማ ውስጥ በነበረው የተኩስ ልውውጥ ምክንያት በቤታቸው ተደብቀው እንደቆዩ ለአሜሪካ ድምፅ የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ ሲወጡ ግን ሦስት ሰዎች እንደተገደሉ ተናግረዋል። በዚኹ የተኩስ ልውውጥ ሳቢያ፣ የደረሰ ሰብላቸውን መሰብሰብ እንዳልቻሉም፣ ነዋሪዎቹ አመልክተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
11.7K views
Nov 21, 2023
Facebook
VOA Amharic
9:19
▶ በኢትዮጵያ የጦርነት እና የግጭት አዙሪት እንዲያበቃ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ዐማፅያን ኀይሎች፣ በማንኛውም ጊዜ ወደ ንግግር ለመምጣት ከፈለጉ መንግሥታቸው ዝግጁ መኾኑን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶችን ጨምሮ ዛሬ ሐሙስ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለተነሡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ከሶማሊያ ጋራ የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት ለመፍታት ዝግጁ ስለመኾናቸውም በድጋሚ አብራርተዋል፡፡ | VOA Amharic
6.5K views
Jul 4, 2024
Facebook
VOA Amharic
9:33
▶ በጉዳቱ መክሊቱን ያበዛው ባለአንድ እግሩ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ዋና አሠልጣኝ የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶችን፣ ከራሱ የሕይወት ገጠመኝ እየተነሣ፣ በሥነ ምግባር እየኮተኮተና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ብቁ እያደረገ የሚገኘውን፣ ባለአንድ እግሩ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ዋና አሠልጣኝ ወይም በዘርፉ የማዕርግ አጠራር ሳቦም ከማል ቃሲምን፣ የዛሬ ጋቢና ቪኦኤ ዝግጅታችን እንግዳ አድርገነዋል፡፡ በአፍሪቃ ድንቃድንቅ መዝገብ ስሙ የሰፈረው ብቸኛው ባለአንድ እግሩ አሠልጣኝ በሚሰጠው የቴኳንዶ ሥልጠና ደስተኛ ቢኾንም፣ በብዙ የሕይወት ፈተናዎች ውስጥ እንዳለፈና እያለፈ እንደሚገኝም ይናገራል፡፡ ሳቦም ከማልን ለአካል ጉዳት የዳረገው አጋጣሚ የተፈጠረው፣ ገና የስድስት ዓመት ሕፃን እያለ በ1985 ዓ.ም. ነበር፡፡ የ1983 ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥን ያማጣው ጦርነት ቅሪት በኾነና በወረታ ከተማ በተተወ
72.8K views
Dec 22, 2023
Facebook
VOA Amharic
3:56
▶️እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በዋሽንግተን የተቃውሞሰልፎችን አካሔዱ በዩናይትድስቴትስ የዋሽንግተን ክፍለ ግዛት ነዋሪ የኾኑ እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን፣ ጎራ የለዩ የተቃውሞ ሰልፎችን እያካሔዱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ በማኅበረሰቦቹ መካከል ውጥረት እያየለ እንደመጣ ተዘግቧል። ናታሻሞዝጎቫያ ከኪርክላንድ ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
710.1K views
Oct 10, 2023
Facebook
VOA Amharic
3:33
▶️፡ ለኦሮምያ የመረጋጋት ችግር መፍትኄው ንግግር እንዲሆን ተጠየቀ “በሽብር የሚመጣ ዴሞክራሲ የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ለሃገሪቱ እንደራሴዎች ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተጠየቁባቸውና ከተናገሩባቸው ጉዳዮች መካከል ኦሮምያ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንደሆነ የሚናገረው ታጣቂ ቡድንና “መንግሥት እየወሰደ ነው” የሚሉት እርምጃ ይገኙበታል። መንግሥት ከኃይል ለንግግር ቅድሚያ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ ላይ አሳስበዋል። /ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ/ | VOA Amharic
19.9K views
Nov 16, 2022
Facebook
VOA Amharic
5:39
▶️፡ የሰሜን ጦርነት ጉዳይ የዛሬ (ማክሰኞ) መረጃ የመከላከያ ኃይሎቹ ሽረን፣ አላማጣንና ኮረምን የያዙት “በከተሞች ውስጥ ጦርነት ሳያካሂዱ” ነው ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ዛሬ አስታውቋል። የፌዴራል መንግሥቱ ኃይሎች ሽረን ትናንት መቆጣጠራቸውን ያረጋገጠውና በበኩሉ የክተት ጥሪ ያወጣው ህወሓት የተኩስ አቁም ሥምምነት በአስቸኳይ እንዲደረግና ወደ ክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ያለምንም ገደብ እንዲቀርብም ጠይቋል። ግጭቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እየቀረቡ ላሉ ጥሪዎችን በግልፅ ምላሽ ያልሰጠው ፌዴራሉ መንግሥት “ሠራዊቱ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች እርዳታ በተሣለጠ ሁኔታ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ” ብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጦርነቱ እንዲቆምና የሰላም ንግግር እንዲጀመር ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የሚሰሙት ግፊቶች እንደቀጠሉ ነው። [ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘ
213.1K views
Oct 18, 2022
Facebook
VOA Amharic
2:56
▶️በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የመቀራረብ ፍላጎት አልታየም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የትናንት ረቡዕ ስብሰባ፣ የሩሲያውየዩክሬን ጦርነት፣ በተለያየመጠን ወደ ግጭቱ ተጎትተው ለገቡ የዓለምመሪዎች፣ የንግግራቸው ቀዳሚርዕስ ሆኗል፡፡ በስብሰባውላይ የተነገሩትን የተከታተለችው የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
69.6K views
Sep 22, 2023
Facebook
VOA Amharic
3:17
▶️መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በታንዛኒያ ሁለተኛ ዙር ድርድር እያካሔዱ መኾኑ ተገለፀ በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በማስወገድ ሰላምን ለማምጣት ያለመ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ሁለተኛ ዙር ድርድር፣ ትላንት ማክሰኞ፣ በታንዛኒያ-ዳሬ ሰላም ከተማ እንደተጀመረ፣ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በሁለቱም ወገኖች በኩል፣ ዘለቂነት ወዳለው መፍትሔ ለመድረስ የሚታየው ቁርጠኝነት እና ውሳኔ የሚደነቅ መኾኑን ምንጮቹ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግሥትም ኾነ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ ድርድሩ ስለመጀመሩ የሰጡት አስተያየትም ኾነ ያወጡት ይፋዊ መግለጫ የለም። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ግን፣ ኹለቱ ወገኖች ከስምምነት ለመድረስ እንዲጥሩ አሳስበዋል። ሁለተኛው ዙር ድርድር እንደተጀመረ እየተነገረ ያለው፣ የመጀመሪያው ዙር ድርድር ያ
46.6K views
Nov 8, 2023
Facebook
VOA Amharic
2:58
▶️ አል ቡርሃን ጦርነቱን በአስቸኳይ ማቆም እንደሚሹ በግብጽ ጉብኝታቸው ገለጹ የሱዳን ጦር ሠራዊት አዛዥ እና አገሪቱን በኦፊሴል የሚያስተዳድረው ጊዜያዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ጀነራል አብደል ፋታሕ አል-ቡርሃን፣ ከትላንት በስቲያ ሰኞ፣ በግብጽ የባሕር ዳርቻ በምትገኘው የኤል አላሚን ከተማ፣ ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ አል-ሲሲ ጋራ ተገናኝተው ተነጋግረዋል። የአል-ቡርሃን የግብጽ ጉብኝት፣ ጦርነቱ በሱዳን ከተጀመረበት ካለፈው ሚያዝያ ወር ወዲህ፣ የመጀመሪያው የውጪ ሀገር ጉብኝት ነው፤ ተብሏል። ጀነራሉ፣ በግብጹ አል-ሲሲ፣ ለአንድ ሀገር መሪ የሚደረግ የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ከጉብኝቱ በኋላ በተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ሠራዊታቸው፣ ለብቻው ሥልጣንን የመቆጣጣር ፍላጎት እንደሌለው የገለጹት አል ቡርሃን ተናግረዋል። ዋናው ግባቸውም፣ ለአራት ወራት የቆየውን ጦርነት በአ
93.9K views
Aug 30, 2023
Facebook
VOA Amharic
6:51
▶️በመንግሥት ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች ዳግም ግጭት ነዋሪዎች እንደተጎዱ ተገለጸ በዐማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ወረዳ፣ ባለፈው ማክሰኞ፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል፣ በድጋሜ ባገረሸው ግጭት፣ የሰዎች ሕይወት እንዳለፈ ተገለጸ፡፡ የአካባቢው የዐይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ ግጭቱን ተከትሎ፣ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ጀምሮ፣ የንግድ ቤቶች እና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እስከ ዛሬ ሰኞ ድረስ እንደተዘጉ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል፣ በክልሉ፣ በምዕራብ እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት፣ ተቋርጠው የነበሩ የስልክ አገልግሎቶች፣ ካለፈው ቅዳሜ እኩለ ለሊት ጀምሮ እንደተከፈቱ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የስልክ አገልግሎቱ ለሦስት ሳምንት ተቋርጦ እንደቆየ የገለጹት ነዋሪ
8.8K views
Oct 9, 2023
Facebook
VOA Amharic
2:39
የዋሺንግተን ዲሲው የአየር ላይ ግጭት ወቅታዊ መረጃዎች በዋሺንግተን ዲሲ ሰማይ ላይ መንገደኞችን የያዘ አንድ አውሮፕላንና አንድ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ረቡዕ ምሽት ተጋጭተው ፖቶማክ ወንዝ ውስጥ ተከስክሰዋል። በአውሮፕላን ውስጥ የነበሩት ተሳፋሪዎች በሙሉ ሕይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉም ባለሥልጣናት ዛሬ ማለዳ አስታውቀዋል። የአደጋ ሠራተኞች እስከ አሁን 28 አስከሬኖች ከወንዙ ማውጣቸውንም ባለሥልጣናቱ አስታውቀዋል። በመንገደኞች አውሮፕላኑ ውስጥ 60 ተሳፋሪዎችና አራት የበረራ ሠራተኞች ተሳፍረው ነበር። በወታደራዊ ሄኪኮፕተሩ ደግሞ ሦስት ወታደሮች ነበሩ። አደጋው በደረሰበት የሮናልድ ሬገን አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኘው የፖቶማክ ወንዝ ላይ የነፍስ አድን ሠራተኞች ፣ የሟቾቹን አስክሬን ለማግኘት ጥረታቸውን ቀጥለዋል ። ወደ ስፍራው ያቀናው የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሀብታሙ ስዩም ተያያዥ
16K views
Jan 30, 2025
Facebook
VOA Amharic
10:17
🎤 በኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ስማቸውን የማይገልጹ መረጃ ሰጭዎች እየበዙ ስለመምጣታቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፣ ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የአገር ውስጥ እና የውጭ ብዙኀን መገናኛዎች የሚወጡ ዘገባዎች፥ ስማቸው እንዲገለጽ፣ ድምፃቸው እንዳይሰማም ኾነ ምስላቸው እንዳይታይ በሚፈልጉ መረጃ ሰጭዎች የተሞሉ እንደኾኑ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ጋዜጠኞች እና የብዙኀን መገናኛዎች ሓላፊዎች ተናግረዋል፡፡ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የንግድ ማኅበረሰብ አባላት፣ ባለሞያዎች እና ተራ ዜጎች፣ ስማቸው እንዲገለጽ ያለመፍቀዳቸው ነገር እየበዛ እንደኾነ፣ በሥራቸው አጋጣሚ እንደታዘቡ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮምዩኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር መኩሪያ መካሻ፣ የኢትዮጵያ አርታዕያን(ኤዲተሮች) ማኅበር መሥራች እና የቦርድ ጸሐፊ እና የሳምንታዊ እንግሊዝኛ ጋዜጣ ካፒታል ኤዲተር
5.5K views
Dec 9, 2023
Facebook
VOA Amharic
1:25
🎬 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
20.6K views
Sep 19, 2024
Facebook
VOA Amharic
2:23
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.6K views
Nov 25, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:56
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
77.7K views
Nov 27, 2024
Facebook
VOA Amharic
2:15
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
1.5K views
Jan 1, 2025
Facebook
VOA Amharic
2:07
🎬 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
42.6K views
Sep 24, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:18
🎬 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
7.2K views
Sep 20, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:36
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.8K views
Oct 14, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:21
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.2K views
Sep 25, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:27
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
840 views
Oct 1, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:46
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
1.8K views
Oct 10, 2024
Facebook
VOA Amharic
Live Streaming News Video - TVMC09 - የአሜሪካ ድምፅ
Sep 7, 2021
voanews.com
2:14
ትግራይ ውስጥ ሰው በብዛት እንደነበረበት በተነገረ ቶጎጓ ገበያ ላይ በተፈፀመው የአየር ድብደባ ቢያንስ 51 ሰው መገደሉንና ወታደሮች የህክምና ቡድኖች ወደ አካባቢው እንዳይዘልቁ ከልክለው እንደነበር የጤና ሠራተኞችን የጠቀሰ የአሶሺየትድ ፕሬስ ዘገባ አመልክቷል። ቢያንስ 33 ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ፣ መቶ ሰዎች መቁሰላቸውና ሃምሳው ላይ የደረሰው ጉዳት ብርቱ መሆኑን አንድ “በበቀል ሥጋት ምክንያት ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ” የትግራይ ጤና ቢሮ ባለሥልጣን እንደነገሩት ኤፒ ዘግቧል። የዜና ወኪሉ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም ምላሽ ጠይቆ አለማግኘቱን ጠቁሟል። (ይህ ዜና የአሶሺየትድ ፕሬስን ይዘት ይዟል) ቪዲዮ፦ አሶሺየትድ ፕሬስ/Associated Press/ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
71.1K views
Jun 24, 2021
Facebook
VOA Amharic
1:03
ዛሬ ከጋዛ ምን አዲስ ነገር ተሰማ? | BBC News Amharic
25.9K views
Nov 2, 2023
Facebook
BBC News Amharic
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና | VOA Amharic
Dec 12, 2024
voanews.com
See more
More like this
Feedback