All
Search
Images
Videos
Shorts
Maps
News
More
Shopping
Flights
Travel
Notebook
Report an inappropriate content
Please select one of the options below.
Not Relevant
Offensive
Adult
Child Sexual Abuse
Amharic News Today
2022
VOA Amharic News Today
Live
Amharic News
ET Today 2020
Amharic Online News Today
Live
Today's Amharic
ETV News 2021
EBC Amharic News Today
Live
DW Amharic News Today
2020
Amharic TV
News Today
Amharic Tub
Today News
VOA Amharic
LiveNow
VOA Amharic News
Now
Fana Amharic News
Live Today
Today News Amharic
ETV Today
Amharic News
Now Today
Amharic News Today
9 2021
Amharic Sport
News Today
Length
All
Short (less than 5 minutes)
Medium (5-20 minutes)
Long (more than 20 minutes)
Date
All
Past 24 hours
Past week
Past month
Past year
Resolution
All
Lower than 360p
360p or higher
480p or higher
720p or higher
1080p or higher
Source
All
Dailymotion
Vimeo
Metacafe
Hulu
VEVO
Myspace
MTV
CBS
Fox
CNN
MSN
Price
All
Free
Paid
Clear filters
SafeSearch:
Moderate
Strict
Moderate (default)
Off
Filter
Amharic News Today
2022
VOA Amharic News Today
Live
Amharic News
ET Today 2020
Amharic Online News Today
Live
Today's Amharic
ETV News 2021
EBC Amharic News Today
Live
DW Amharic News Today
2020
Amharic TV
News Today
Amharic Tub
Today News
VOA Amharic
LiveNow
VOA Amharic News
Now
Fana Amharic News
Live Today
Today News Amharic
ETV Today
Amharic News
Now Today
Amharic News Today
9 2021
Amharic Sport
News Today
voanews.com
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።ፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharicኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharicX - https://www.twitter.com/VOAAmharicዌብሳይት - https ...
5 months ago
Ethiopian Music Videos
9:32
Fikeraddis Nekatibeb - Algebagnim 𞥑 አልገባኝም - New Ethiopian Music 2022(Official Live Recorded Video)
YouTube
Fikeraddis Nekatibeb
8.2M views
Nov 12, 2022
6:21
ela tv - Mastewal Eyayu - Jegna | ጀግና - Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )
YouTube
ELLA RECORDS
27.8M views
Aug 26, 2022
4:42
Gizachew Teshome - Geru Mejen - ግዛቸው ተሾመ - ገሩ መጀን - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
YouTube
Nahom Records Inc
33.5M views
Sep 9, 2022
Top videos
Live Streaming News Video - VOATVMC10_Amharic - የአሜሪካ ድምፅ
voanews.com
Jul 29, 2018
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና | VOA Amharic
voanews.com
Dec 12, 2024
57:37
Ethiopia News today ሰበር ዜና መታየት ያለበት
ezega.com
67.7K views
Sep 9, 2018
Best Amharic Songs
20:31
New Ethiopian Non-Stop Mix 2025 | Yohana ft. Salemia, Yared Negu, Fikadu Tizazu & More
YouTube
Samy Beatz
27.9K views
Feb 20, 2025
55:07
የ90ዎቹ ምርጥ የድሮ ሙዚቃዎች #25 (Ethiopia oldies Music Nonstop) 2025 [ Old Amharic Music ] #ethiopianmusic
YouTube
Lucy Ethio Music
1.4M views
Mar 8, 2025
27:37
🎶 Best Amharic Gospel Songs Collection 2025 - የፕሮቴስታንት መዝሙሮች ስብስብ 2025
YouTube
Ethio Protestant Prayer
19.7K views
5 months ago
Live Streaming News Video - VOATVMC10_Amharic - የአሜሪካ ድምፅ
Jul 29, 2018
voanews.com
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና | VOA Amharic
Dec 12, 2024
voanews.com
57:37
Ethiopia News today ሰበር ዜና መታየት ያለበት
67.7K views
Sep 9, 2018
ezega.com
1:11
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሠዐታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
3.3K views
Oct 17, 2024
Facebook
VOA Amharic
2:23
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.6K views
Nov 25, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:36
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.8K views
Oct 14, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:21
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.2K views
Sep 25, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:27
ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
840 views
Oct 1, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:56
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
77.7K views
Nov 27, 2024
Facebook
VOA Amharic
1:45
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
2.8K views
Dec 3, 2024
Facebook
VOA Amharic
2:15
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
1.5K views
Jan 1, 2025
Facebook
VOA Amharic
2:07
🎬 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
42.6K views
Sep 24, 2024
Facebook
VOA Amharic
6:56
ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሮቿን በራሷ የመፍታት አቅም እንዳላት እንደምታምን እና ለዚህም የበኩሏን ድጋፍ እንደምታደርግ ቻይና አስታወቀች። https://bit.ly/31nYWzv | VOA Amharic
10.9K views
Dec 1, 2021
Facebook
VOA Amharic
1:18
🎬 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
7.2K views
Sep 20, 2024
Facebook
VOA Amharic
2:35
🎙 ዜና እፍታ ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
22.6K views
Nov 20, 2024
Facebook
VOA Amharic
5:15
▶በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ግቢዎች ላይ፣ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት፣ አንድ ፈታኝ መምህር እና ሁለት ፖሊሶች እንደተገደሉ፣ እንዲሁም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሁለት ተማሪዎች በጤና እክል ምክንያት እንደሞቱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ፣ 16 ሺሕ ተማሪዎች የተወሰኑ ፈተናዎችን እንዳልወሰዱ፣ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ፣ የምግብ ብክለት እንዳጋጠመና ተማሪዎች ወደ ሕክምና ገብተው እንደነበር የገለጹት ሚኒስትሩ፣ 38 ተማሪዎች ፈተና መውሰድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 👇 | VOA Amharic
94.6K views
Aug 4, 2023
Facebook
VOA Amharic
3:41
▶️ በሊቢያው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከአምስት ሺሕ በለጠ በሊቢያ ምሥራቃዊ የባሕር ዳርቻ ከተማዋ ዴርና፣ ሁለት ግድቦች ተደርምሰው በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ5ሺሕ100 በላይ ማሻቀቡን፣ የአገሪቱ ጤና ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ ብዙ ሺሕዎች የገቡበት እንዳልታወቀና የሟቾቹ ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል፣ የምሥራቅ ሊቢያ ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍልሰተኞች ጉዳይ ተቋም፣ በአደጋው ከ30ሺሕ ሰዎች በላይ ቤት አልባ እንደኾኑ አስታውቋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
69.5K views
Sep 13, 2023
Facebook
VOA Amharic
1:33
🥉" መቸም የማልረሳው ክስተት ነው" አትሌት ልዑል ገ/ስላሴ በዓለም የአትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ውድድር በዩጋንዳዊው ቪክተር ኪፕላጋት አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ፣ እስራኤልን የወከለው ማሩ ተፈሪ ሁለተኛ ፣ ኢትዮጵያዊው ልዑል ገ/ስላሴ 3ኛ በመውጣት ከአሸናፊዎች ተርታ ስማቸውን አስፍረዋል ። በሀንጋሪ ቡዳፔስት የሚገኘው ዘጋቢያችን ኤቢሳ ነገሰ ለአትሌት ልዕል ገ/ስላሴን ስለ ውድድሩ ጥቂት ጥያቄዎችን አንስቶለታል ። | VOA Amharic
76.5K views
Aug 27, 2023
Facebook
VOA Amharic
4:30
👉በሰላም ጉዳይ ላይ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት የብልፅግና ፓርቲ በአካሔደው አንደኛ ጉባዔው፣ “የትግራይ ህዝብ እየከፈለ ነው” ያለውን “ያልተገባ ዋጋ” ለማስቀረት ሁሉንም የሰላም አማራጮች ለመጠቀም መስማማቱን አስታውቋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አሉ የተባሉ የሰላም አማራጮችን በመጠቀም የትግራይን ሕዝብ ችግር እንፈታለን ማለቱ በተመለከተ፣ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችና ፖለቲካ ሰዎችን አስተያየት ጠይቀናል። https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
57.1K views
Mar 18, 2022
Facebook
VOA Amharic
2:14
ትግራይ ውስጥ ሰው በብዛት እንደነበረበት በተነገረ ቶጎጓ ገበያ ላይ በተፈፀመው የአየር ድብደባ ቢያንስ 51 ሰው መገደሉንና ወታደሮች የህክምና ቡድኖች ወደ አካባቢው እንዳይዘልቁ ከልክለው እንደነበር የጤና ሠራተኞችን የጠቀሰ የአሶሺየትድ ፕሬስ ዘገባ አመልክቷል። ቢያንስ 33 ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ፣ መቶ ሰዎች መቁሰላቸውና ሃምሳው ላይ የደረሰው ጉዳት ብርቱ መሆኑን አንድ “በበቀል ሥጋት ምክንያት ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ” የትግራይ ጤና ቢሮ ባለሥልጣን እንደነገሩት ኤፒ ዘግቧል። የዜና ወኪሉ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም ምላሽ ጠይቆ አለማግኘቱን ጠቁሟል። (ይህ ዜና የአሶሺየትድ ፕሬስን ይዘት ይዟል) ቪዲዮ፦ አሶሺየትድ ፕሬስ/Associated Press/ https://amharic.voanews.com/ | VOA Amharic
71.1K views
Jun 24, 2021
Facebook
VOA Amharic
3:56
▶️እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በዋሽንግተን የተቃውሞሰልፎችን አካሔዱ በዩናይትድስቴትስ የዋሽንግተን ክፍለ ግዛት ነዋሪ የኾኑ እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን፣ ጎራ የለዩ የተቃውሞ ሰልፎችን እያካሔዱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ በማኅበረሰቦቹ መካከል ውጥረት እያየለ እንደመጣ ተዘግቧል። ናታሻሞዝጎቫያ ከኪርክላንድ ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
710.1K views
Oct 10, 2023
Facebook
VOA Amharic
2:30
🎙 ዜና እፍታ - የኢትዮጵያ መንግሥት ፌዴራል ኅይሎች በምዕራብ ወለጋ ሁለት ሰዎችን ገድለው አንድ አቁስለዋል ሲሉ የዐይን እማኞችና የሰለባዎቹ ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። - የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግሥት በሲቪል ማኅበረሰቡ ላይ የሚያደርገውን ጫና አባብሱ ቀጥሏል ሲል ዛሬ አስታውቋል። - በደቡብ ሱዳን አንድ አውሮፕላን ተከስክሶ 20 ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል። - በሩዋንዳ ይደገፋሉ የሚባሉት የኤም 23 አማጺያን የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ከተማ አብዛኛውን ክፍልና አየር ማረፊያውን መቆጣጠራቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። 👉 ተጨማሪ ዘገባዎችን በመደበኛ የዜና ዕወጃ ሰዓታችን ያገኛሉ፡፡ https://whatsapp.com/channel/0029VaYrYaWDjiOTnIzDG73B | VOA Amharic
4.4K views
Jan 29, 2025
Facebook
VOA Amharic
3:33
▶️፡ ለኦሮምያ የመረጋጋት ችግር መፍትኄው ንግግር እንዲሆን ተጠየቀ “በሽብር የሚመጣ ዴሞክራሲ የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ለሃገሪቱ እንደራሴዎች ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተጠየቁባቸውና ከተናገሩባቸው ጉዳዮች መካከል ኦሮምያ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንደሆነ የሚናገረው ታጣቂ ቡድንና “መንግሥት እየወሰደ ነው” የሚሉት እርምጃ ይገኙበታል። መንግሥት ከኃይል ለንግግር ቅድሚያ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ ላይ አሳስበዋል። /ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ/ | VOA Amharic
19.9K views
Nov 16, 2022
Facebook
VOA Amharic
2:27
🎙 ዜና እፍታ - የሱዳን ሠራዊት ከተለያዩ አቅጣጫዎች በፈጥኖ ደራሽ ኅይሉ ቁጥጥር ሥር ባለውና ‘ሪፐብሊካን ፓለስ’ የተሰኘው ፕሬዝደንታዊ መኖሪያ በሚገኝበት ማዕከላዊ ካርቱም ላይ ጥቃቱን አጠናክሯል። - ዛሬ በዓመታዊው ‘ብሔራዊ የፀሎትና የቁርስ ስነ ሥርዓት’ ላይ የተገኙት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ከተፈጸመባቸው ሁለት የግድያ ሙከራዎች በኋላ ከሃይማኖት ጋራ ያላቸው ግንኙነት እንደተቀየረ አስታውቀዋል። - ሩሲያ በምሽት በዩክሬን ካርኪቭ ግዛት ላይ በርካታ የድሮን ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጥቃቱ በአንድ የገበያ ሥፍራ ጉዳት ማድረሱንም ባለሥልጣናቱ አስታውቀዋል። - በሩዋንዳ በሚደገፉት ኤም 23 አማጺያን ቁጥጥር ሥር ባለቸውና በምሥራቃዊ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ትልቋ ከተማ በሆነችው ጎማ በባንኮችና በሌሎችም የመንግሥት አገልግሎት ተቋማ
8.9K views
Feb 6, 2025
Facebook
VOA Amharic
4:13
▶ በትግራይ ክልል ሕይወታቸው ላለፈ የቀድሞ ተዋጊዎች የሦስት ቀናት ኀዘን ታወጀ በትግራይ ክልል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሕይወታቸው ያለፈ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ለመዘከር፣ የሦስት ቀናት ኀዘን ታውጇል። ከነገ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 3 እስከ 5 ድረስ በታወጀው የኀዘን ቀን፣ በጦርነቱ ሕይወታቸው ያለፉ ተዋጊዎች፣ ክብራቸውን በሚመጥን ሥነ ሥርዐት እንደሚዘከሩ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አስታውቀዋል። ለሟች ቤተሰቦችም፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የዕዝን ድጋፍ ለመስጠት እንደተዘጋጀ፣ ፕሬዚዳንቱ አክለው ገልጸዋል። ኀዘኑን ለመካፈል ወደተለያዩ አካባቢዎች በርከት ብለው የሚሔዱ፣ የኀዘንተኛ ቤተሰቦች ዘመዶችንና ቀራቢዎችን፣ በመቐለ ከተማ መመልከቱን ገልጾ ዘገባ ያደረሰን፣ ሙሉጌታ አጽብሓ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️ | VOA Amharic
40.3K views
Oct 13, 2023
Facebook
VOA Amharic
5:39
▶️፡ የሰሜን ጦርነት ጉዳይ የዛሬ (ማክሰኞ) መረጃ የመከላከያ ኃይሎቹ ሽረን፣ አላማጣንና ኮረምን የያዙት “በከተሞች ውስጥ ጦርነት ሳያካሂዱ” ነው ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ዛሬ አስታውቋል። የፌዴራል መንግሥቱ ኃይሎች ሽረን ትናንት መቆጣጠራቸውን ያረጋገጠውና በበኩሉ የክተት ጥሪ ያወጣው ህወሓት የተኩስ አቁም ሥምምነት በአስቸኳይ እንዲደረግና ወደ ክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ያለምንም ገደብ እንዲቀርብም ጠይቋል። ግጭቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እየቀረቡ ላሉ ጥሪዎችን በግልፅ ምላሽ ያልሰጠው ፌዴራሉ መንግሥት “ሠራዊቱ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች እርዳታ በተሣለጠ ሁኔታ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ” ብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጦርነቱ እንዲቆምና የሰላም ንግግር እንዲጀመር ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የሚሰሙት ግፊቶች እንደቀጠሉ ነው። [ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘ
213.1K views
Oct 18, 2022
Facebook
VOA Amharic
6:09
▶️፡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ሹመት ፀደቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊና ምክትላቸው ሰሎሞን አረዳ በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተነግሯል። በምትካቸው አቶ ቴዎድሮስ ምሕረት ከበደ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት፣ ወይዘሮ አበባ እምቢአለ ደግሞ በምክትልነት ተሾመዋል፡፡ ተሿሚዎቹ ሹመታቸውን ባፀደቀላቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈፅመዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ | VOA Amharic
60.5K views
Jan 17, 2023
Facebook
VOA Amharic
2:48
በመቐለ በመዝናኛ ስፍራ ላይ የተወረወረ ቦምብ የሕይወት እና የአካል ጉዳት አደረሰ ▶️በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ፣ ቐዳማይ ወያነ ክፍለ ከተማ፣ “ዳዕሮ” በተባለ የምሽት መዝናኛ ቦታ፣ ትላንት በተወረወረ የእጅ ቦምብ፣ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጣላትን ፍቅረኛውን በምሽት መዝናኛው ከሌላ ሰው ጋራ ኾና የተመለከተው የተሰናበተ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊ ተጠርጣሪ በቅናት ተነሣስቶ ድርጊቱን መፈፀሙን ፖሊስ አስረድቷል። የአሸንዳ በዓል የመጨረሻው ቀን በሚከበረበት፣ ትላንት፣ ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ሌሊት 8 ሰዓት ገደማ፣ የተወረወረው የእጅ ቦምብ በ20 ሰዎችም ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱን የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ወልዳይ ማውጫ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። የጥቃት አድራሹ ተጠርጣሪ ማንነት እንደታወቀ የፖሊስ አዛዡ ቢያስታውቁም፣ ገና በቁጥጥር ሥር እንዳልዋለ ገልጸዋል። ዝርዝ
47.3K views
Aug 25, 2023
Facebook
VOA Amharic
6:50
▶️፡ በኢትዮጵያው ግጭት ዩናይትድ ስቴትስ “ወገኖቹን በእኩል ዐይን መመልከት አይኖርባትም” ሴናተር ማርክ ዎርነር ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ግጭቶ አስመልክቶ “ወገኖቹን በእኩል ዐይን መመልከት አይኖርባትም፤ ኢትዮጵያም ወደ አፍሪካ የዕድገት ዕድሎች ህግ /አጎአ/ ተጠቃሚነት ልትመለስ ይገባል” ሲሉ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ተናግረዋል። ሴናተር ማርክ ዋርነር እና የህዝብ እንደራሴ ዳን ቤየር እነዚህም መልዕክቶች ያስተላለፉት ትናንት ቨርጂኒያ አሌክዛንድሪያ ውስጥ በተካሄደ የኢትዮጵያዊያን ዓመታዊ ፌስቲቫል ላይ ነው። [ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ] | VOA Amharic
80.7K views
Oct 10, 2022
Facebook
VOA Amharic
See more
More like this
Feedback